am_tn/act/27/39.md

403 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 39-41

ዬት ቦታ እንደሆነ አላወቁም "አንድ ሥፍራ ተመለከቱ ነገር ግን ይህ እነርሱ የሚያውቁት ሥፍራ አልነበረም" መኀልቁን ፈተው በውሃ ውስጥ ተውት "ገመዱን ቆርጠው መኀልቁን በዚያ ተውት" ወደባሕሩ ዳርቻ አመሩ "steered the ship toward the beach"