am_tn/act/27/33.md

530 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 33-35

ከጸጉርህ አንድ ዘለላ እንኳ አትጠፋም ይህ በአንተ ላይ ምንም ጉዳት አይደርስም ለማለት የተለመደ ንግግር ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ይህንን አስቸጋሪ ሁኔታ ያለምንም ጉዳ ሁላችሁም ታልፋላችሁ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-idiom) መዕድ ቆረሰ "ዳቦ ሁለት ወይም ከዚያ በላ ቆርሶ" ወይም ዳቦውን ቆራርሶ"