am_tn/act/27/23.md

534 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 23-26

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ በመርከብቱ ለሚጓዙ ሰዎች መናገሩን ቀጠሏል፡፡ ከአንተ ጋር በመርከብቷ የሚጓዙ ሰዎችን ሁሉንም ሰጥቼሃለሁ "ከአንተ ጋር በመርከብቷ የሚጓዙ ሰዎች በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ወስኛለሁ" አንድ ደሴት ፈልገን ወደዚያ መጠጋት ይኖርብናል "መርከቧ በአንድ ደሴት ላይ መቆም ይኖርባታል"