am_tn/act/27/17.md

673 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 17-18

ወደላይ አወጧት "ተሸክመው አወጧት" ስርቲስም ወደ ተባለ አሸዋማ ሥፍራ ይህ ጥልቅ ያልሆነ አሸዋማ የሐይቁ ክፍል ሲሆን መርከቦችም በዚያ ተቀርቅረው ይቀራሉ፡፡ "ስርቲስ" በሰሜን አፍርካ ሊቢያ አከባቢ የሚገኝ ሥፍራ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) በንፋሱ እየተመራን ሄድን አማራጭ ትርጉም፡ "ንፋሱ በሚወስደን አቅጣጫ መጓዝ ግድ ሆነብን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])