am_tn/act/27/09.md

593 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 9-11

አሁን ብዙ ጊዜ ወሰድን በንፋሱ አቅጣጫ ምክንያት ከቄሳሪያ ወደ መልካም ወደብ ያደረግነው ጉዞ ከታሰበው ቀን በላይ ፈጅቷል፡፡ የአይሁዳዊያን የጾምራጽም አልፏል ይህ ጾም ከመስከርም ወር ውስጥ ካለው የመስዋእት ዕለት አንስቶ እስከ ጥቅም ድረስ የሚቆይ በየዓቱ የሚደረግ ነው፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላ ከፍተኛ ማዕበል የመነሣት ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡