am_tn/act/27/07.md

808 B

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 7-8

ቀኒዶስ አቅራቢያ ይህ በዘመኗ ቱርክ ውስጥ የሚገኝ በጥንት ጊዜ ሰዎች ሠፍረውበት የነበረ ሥፍራ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ሰልሙና ተቃራኒ ይህች የቀርጤስ ወደብ ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) መልካም ወደብ ይህ በልሳ አቅራቢያ የሚገኝ ከቀርጤስ ወደብ በስተደበቡ የሚገኝ ሥፍራ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ለላሲያ ከተማ አቅራቢያ ይህች በቀርጤስ ውስጥ የሚትገኝ ወደብ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])