am_tn/act/26/27.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 27-29

ንጉሥ አግሪጳ ሆይ በነቢያት ታምናለህን? ጳውሎስ ይህንን ጥያቄ ለንጉሥ አግሪጳ የጠየቀው ንጉሥ አግሪጳ ነቢያት ስለ ኢየሱስ የተናገሩትን ነገር ያምን ስለነበረ ለማስታወስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "የአይሁድ ነቢያት የተናገሩትን ነገር አንተ ታምናለህ!" (ተመልከትSee: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በዚህ አጭር ጊዜ ልታሳምነኝ እና ክርስትያን ልታደረገኝ ትፈልጋለህን? አግሪጳ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ጳውሎስ ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ሳያቀርብ አግሪጳን እንዲሁ በቀላሉ ማሳመን እንደማይችል ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እኔን እንዲሁ በቀላሉ ማሳመን እችላለሁ ብለህ አስበሃል!" (ተመልከትSee: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])