am_tn/act/26/22.md

614 B

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 22-23

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለንጉሥ አግሪጳ ያቀረበውን የመከራከሪያ ሀሳብ አጠናቀቀ፡፡. ነቢያት ያሉት ነገር ጳውሎስ የብሉይ ኪዳን ነቢያት ጽሑፎች ስብስብን እያመለከተ ነው፡፡ ክርስስ መከራን እነንዲቀበል "ክርስቶስ መከራን ይቀበል ዘንድ እና እንዲሞት" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) ብርሃንን ያውጅ ዘንድ "የድነትን መልዕክት ይናገር ዘንድ"