am_tn/act/26/19.md

626 B

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 19-21

ስለዚህ በዚህ ሥፍራ ላይ “ስለዚህ” የሚለው ቃል ከዚህ በፊት በተነገረ አንድ ነገር ምክንያት ይህ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውሰጥም ጳውሎስ ጌታ በራዕይ ምን እንዳሳየው ከዚህ በፊት አብራርቶ ጨርሷል፡፡ ሰማያዊውን ራዕይ ለመታዘዝ አሻፈረኝ አላልኩም "በዚህ ራዕይ ከሰማይ መጥቶ ለተሰጠኝን መልዕክት ታዝዤያለሁ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublenegatives)