am_tn/act/26/15.md

778 B

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 15-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለንጉሥ አግሪጳ የመከራከሪያ ሀሳቡን ማቅረቡን ቀጥሏል፡፡ በእነዚህ ቁጥሮ ከጌታ ጋር ያደረገውን ነግግር በቀጥታ እያጣቀሰ ይናገራል፡፡ ለእኔ ለራሴ ለይቼሃለሁ "የራሴ አድርጌሃለሁ" (UDB) ወይም "ለራሴ ለይቼሃለሁ" በእኔ ላይ ባለህ እምነት ይህ በእግዚአብሔር ማመን እግዚብሔር ለራሱ የለያቸው ሰዎች መሆኑን ያሳያል፡፡ በእኔ ላይ ካላቸው እምነት የተነሣ ለራሴ የለየኋቸው ጳውሎስ የጌታን ንግግር በቀጥታ መጥቀሱን ጨርሶዋል፡፡