am_tn/act/26/12.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 12-14

ይህንን በማድረግ ላይ ሳለሁ ጳውሎስ ይህንን ሀረግ የተጠቀመው በክርክር ሀሳኑ ላይ ሌላ ለውጥ መኖሩን ለማሳየት ነው፡፡ አሁን ኢዩስን ከማሳደድ እርሱን ወደ መከተል ኢየሱስ እንዴት እደለወጠው መናገር ጀመረ፡፡ እያለe ይህ ቃል በሆነ ጊዜ የተጀመሩ ሁለት ነገሮችን ያመለክታል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ጳውሎስ ቅዱሳንን በማሳደድ ላይ ሳለ ወደ ደማስቆ ሄዶ ነበር፡፡ ስልጣን ተሰጥቶ እንዲሁም ማዘዣ ወረቀት ይዞ ጳውሎስ ከአይሁድ መሪዎች ዘንድ የተሰጠው አይሁዳዊያን አማኞች ለማሳደድ የሚያስችለው ስልጣን የተሰጠበት ደብዳቤ በእጁ ይዞ ነበር፡፡ . እግዚአብሔር መቃወም በጣም ከባድ ነው ጳውሎስ የእግዚአብሔርን ዕቅድ መቃወምን በሬ የአራሹን በተር ከመቃወም ጋር እግዚአብሔር እንዳነጻጸረ ተናገረ፡፡ (UDB). አማራጭ ትርጉም፡ : "እግዚአብሔር ለአንተ ያለውን ዕቅድ መቃወም ለአንተ በጣም ከባድ ነው፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)