am_tn/act/26/09.md

1.0 KiB

ሐዋርያት ሠስራ 26፡ 9-11

በአንድ ጊዜ ጳውሎስ ይህንን ሀረግ የተጠቀመው ለክሱ የመከራከሪያ ሀሳቡን በማቅረብ ሂደት ውስጥ ለውጥ መኖሩን ለማሳየት ነው፡፡ ዘሂን ደግሞ እንዴት ቅዱሳንን ያሳድድ አንደነበር መናገር ጀመረ፡፡ የኢየሱስን ስም በመቃወም በዚህ ሥፍራ ላይ “ስም” የሚለው ቃል የኢየሱስን መልዕክ የሚውክል ነው፡፡አማራጭ ትርጉም: "የኢየሱስን መልዕክት በመቃወም፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) እነርሱን በመቃወም ድምፄን ሰጥቻለሁ "እነርሱን ለመቅጣት ደምፅ ሰጥቻለሁ" ብዙ ጊዜ እቀጣቸው ነበር አማራጭ ትርጉሞች 1) ጳውሎስ የተወሰኑ አማኞችን ብዙ ጊዜ ቀጥቶዋቸዋል ወይም 2) ጳውሎስ ብዙና የተለያዩ አማኞችን ቀጥቶዋል፡፡