am_tn/act/26/01.md

757 B

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 1-3

አያያዥ ዓረፈተ ነገር : ፊስጦስ ጳውሎስን በንግሥ አግሪጳ ፊት አቀረበው፡፡ በቁጥር 2 ላይ ለንግሥ አግሪጳ ለተከሰሰበት ክስ ምላሽ መስጠት ጀመረ፡፡ እጆቹን ዘርግቶ "የሕዝቡን ትኩረት ማግኘት ይችል ዘንድ ወደሕዝቡ እጆቹን ዘርግቶ" ለተከሰሰበት ክስ መልስ ሰጠ "ለተከሰሰበት ክስ መልስ መስጠት ጀመረ" ራሴን ደስተኛ ሰው አድርጌ እቆጥረዋለሁ ጳውሎስ ደስተኛ ነበር ምክንያቱም በንጉሥ አግሪጳ ፊት መቆሙ ወንጌልን ለመናገር እድል ስለምሰጠው ነው፡፡