am_tn/act/25/25.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 25-27

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ፊስጦስ ለንጉሥ አግሪጳ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ እርሱን ወደ እናንተ ዘንድ ይዤው መጣሁ፣ በተለይም ወደ አንተ ወደ ንጉሥ አግሪጳ ዘንድ "ጳውሎስን ወደ እናንተ ሁሉ ዘንድ ይዤው መጣሁ ነገር ግን በተለይም አንተ ንጉሥ አግሪጳ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ስለዚህ ተጨማሪ መጻሐፍ የሚችለው ነገር ይኖረኝ ዘንድ "ስለዚህ ሌላ መጻፍ እችል ዘንድ" ወይም "ስለዚህ ምን መጻፍ እንዳለብኝ አውቅ ዘንድ" አንድን እስረኛን የታሰረበት ምክንያት ምን እንደሆ በግልጽ ሳይጠቀስ ዝም ብሎ መላክ ምክንያታዊ አልመስል ብሎኛል "አንድን እስረኛ የታሠረበት ምክንያት ምን እንደሆነ በግልጽ ጽፎ መላክ ምክንያታዊ መስሎ ታይቶኛል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) በእርሱ ላይ ያላቸው ክስ አማራጭ ትርጉሞች 1) የአይሁድ መሪዎች በእርሱ ላይ ያቀረቡት ክስ ወይም 2) በሮማዊያን ሕግ መሠረት ጳውሎስ ሊከሰስበት የሚችለው አንቀጽ፡፡