am_tn/act/25/21.md

606 B

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 21-22

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ፊስጦስ ጉዳዩን ለንጉሥ አግሬጳ ማብራራቱን አጠናቀቀ፡፡ እንድጠብቁት አዘዝኳቸው አማራጭ ትርጉም፡ "ወታደሮች በእስር ቤት ውስጥ እንዲጠብቁት አዘዝኳቸሁ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) "ነገ፣" ፊስጦስ እንዲህ አለ፣ "ትሰሙታላችሁ፡፡" "ፊስጦስ እንዲህ አለ፣ 'ነገ ጳውሎስ ስናገር መስማት ትችሉ ዘንድ አመቻቻለሁ፡፡'"