am_tn/act/25/04.md

630 B

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 4-5

ጳውሎስ በቄሣሪያ እስረኛ ነበር አማራጭ ትርጉም፡ "ጳውሎስ በቄሣሪያ እስረኛ ከመሆኑ የተነሣ እኔ እራሴ ወደዚያ በፍጥነት እመለሳለሁ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-quotations) ይህ ሰው ላይ አንዳች ነገር አድርጎ ከሆነ "ጳውሎስ ላይ ጥፋት የተገኘ እንደሆነ" ልትከሱት ትችላላችሁ "ክስ ልታቀርቡበት ትችላላችሁ" ወይም "የተላለፈውን ሕግ በማንሳት ልትከሱት ትችላላችሁ"