am_tn/act/24/26.md

721 B

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 26-27

ጳውሎስ ገንዘብ ልሰጠው ይችል ነበር ፍልክስ ጳውሎስ ነጻ ለመውጣት ጉቦ ልሰጥ ይችላል ብሎ አስቦ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ጳውሎስ ለፍልክስ ገንዘብ መስጠት ይችል ነበር፡፡" ስለዚህም ብዙ ጊዜ ሰዎችን ልኮ ያስጠራው እንዲሁም ያወራው ነበር "ስለዚህም ፊስጦስክስ ብዙ ጊዜ ጳውሎስን አስጠርቶ ያወራው ነበር" ጶርቅዮስ ፊስጦስ ይህ ፍልክስን ተክቶ የሀገረ ገዥ የሆነው ሰው ስም ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names)