am_tn/act/24/24.md

578 B

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 24-25

ከጥቂት ቀናት በኋላ "ከብዙ ቀናት በኋላ" ፍልክሽ ይህንን በ ACT 23:24 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ድሩሲላ የእርሱ ምስት ናት ድሩሲላ የሴት ስም ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ፍልክስ በፍራት ተሞላ ፍልክስ ስለኃጢአቱ ጸጸት ተሰምቶት ልሆን ይችላል፡፡ ለአሁኑ "ለአሁኑ" ወይም "እስከ በኋላ ድረስ"