am_tn/act/24/20.md

406 B

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 20-21

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ስለተከሰሰበት ነገር በሀገረ ገዥው ፍልክስ ፊት መለስ መስጠቱን አጠናቋል፡፡ እነዚሁ ተመሳሳይ ሰዎች በቄሳሪያ ጳውሎስ በችሎት በቀረበ ጊዜ የነበሩት እነዚሁ የሸንጎው አባላት የሆኑት ሰዎች፡፡