am_tn/act/24/10.md

843 B

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 10-13

አጠቃላይ መረጃ: ጳውሎስ ለቀረበበት ክስ በሀገረ ገዥው ፍልክስ ፊት እንዲህ በማለት ምላሽ ሰጠ፡፡ አገረ ገዥው ተቁነጠነጠ "ሀገረ ገዥው ምልክት አሳየ" ሀሳቤን ላብራራ "ያለሁበትን ሁኔታ ላብራራ" አንተ ራስህ ልታረጋግጥ ትችላለህ "ማረጋገጥ ትችላለህ" እስካሁን ዐሥራ ሁለት ቀን ሆኖኛል "12 ቀናት ሆኖኛል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers) ኹከት አላስነሳሁም "አላወኩኝም" ወይም "ማንንም ለኹከት አልቀሰቀስኩም" የተከሰስኩበት ክስ "ጠፋተኛ ተደርጌ የተከሰስኩበት" ወይም 'ወንጀለኛ የተደረግኹት"