am_tn/act/24/07.md

584 B

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 7-9

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጠርጡለስ ለአገረ ገዥው ፍልክስ በጳውሎስ ላይ ያቀረበው ክስ አጠናቀቀ፡፡ ጳውሎስን በጠየቁት ጊዜ "ጳውሎስን ባወጣጡት ጊዜ" ወይም "በችሎት ፊት እንደሚደረገው ጥያቄ በተጠየቀ ጊዜ" እኛ የምከሰው ስለ … ነው "ጳውሎስ ይህንን በማድረጉ ነው የሚንከሰው" ወይም "ጳውሎስ ይህንን በማድረጉ ጥፋተኛ በመሆኑ ነው የሚንከሰው"