am_tn/act/24/04.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 4-6

ስለዚህም ብዙ ላቆይህ አልፈልግም አማራጭ ትርጉሞች 1) ስለዚህም ጊዜህን መሻማት አልፈልግም (UDB) ወይም 2) ስለዚህም ላደክምህ አልፈልግም፡፡ በአጭሩ የሚናገረውን አድምጠኝ "አጭር ንግግሬን አድምጥልኝ" ይህ ሰው እንዲህ ያለ ነገር ስያደርግ አግኝተነዋል “እኛ” የሚለው ቃል አናኒያስ፣ የተወሰኑ ሽማግሌዎች እና ጠርጠሊየስን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ጳውሎስን ተመልክተነዋል” ወይም “ጳውሎስ ይህንን እንዳደረገ አውቀናል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በዓለም ያሉ አይሁዶች ሁሉ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሁሉም” የሚለው ቃ በጳውሎስ ላይ የቀረበው ክስ ግነት ተሞልቶበት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በዓለም ያሉ አይሁዳዊያን ሁሉ”፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]])