am_tn/act/23/34.md

378 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 34-35

የኪልቅያ ሰው እንነደሆነ በተረዳ ጊዜ "አገረ ገዥው ጳውሎስ የኪልቅያ ሰው እንደሆነ ባወቀ ጊዜ" ይጠብቁት ዘንድ አዘዘ "ወታደሮቹ ጳውሎስን ይጠብቁት ዘንድ አዘዘ" ወይም "ወታደሮቹ ጳውሎስን ያስሩት ዘንድ አዘዘ"