am_tn/act/23/28.md

612 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 28-30

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ይህ የወታደሮቹ አለቃ ለሀገረ ገዥው ፍልክስ የጻፈው ደብዳቤ ማብቂያ ነው፡፡ ማወቅ እፈልጋለሁ በዚህ ስፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ቀላውዴዎስ ሉስዮስ ነው፡፡ ከሰሱት "አይሁዳዊያን ጳውሎስን ከሰሱት" ከዚያ ነገሩ ምን እንደሆነ ተገነዘብኩ አማራጭ ትርጉም: "በኋላ ላይ ገባኝ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)