am_tn/act/23/20.md

401 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 20-21

አጠቃላይ መረጃ: የጳውሎስ የአጎቱ ልጅ ለወታደሮቹ አለቃ ጥያቄ መልስ ይሰጥ ነበር፡፡ አርባ ወንዶች "40 ወንዶች" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers) ተኝተው ይጠብቁት ነበር "ጳውሎስን በጉልበት ለመንጠቅ ዝግጁዎች ነበሩ"