am_tn/act/23/16.md

533 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 16-17

ተኝተው ይጠባበቁ ነበር ጳውሎስን ለመግደል ቃል የተገባቡት ሰዎች በጳውሎስ በጉልበት ነጥቀው ለመውሰድ ተዘጋጅተው ነበር፡፡ የወታደሮች ካምፕ በ ACT 21:34 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ አንድ ነገር ሊነግረው ይፈልግ ነበር "ወጣቱ ለወታደሮች አለቃ የሆነ ነገር ሊነግረው ፈልጎ ነበር"