am_tn/act/23/14.md

585 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 14-15

ሄዱ "አርባ አይሁዶች ሄዱ" ስለዚህም ይህ ቃል ከዚህ በፊት በተነገረ አንድ ነገር ምክንያት ይህ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ አይሁዳዊያኑ ለሸንጎው የደረሱበትን ስምምነት በመናገራቸው ምክንያት ነው፡፡ ወደ እናንት እናመጣው ዘንድ "ጳውሎስን ከወታደሮች ካምፕ ይዘውት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ወደሚገኙት ሸንጎዎች ዘንድ ለማምጣት"