463 B
463 B
የሐዋርያት ሥራ 23፡ 12-13
አጠቃላይ መረጃ: አጠቃላይ መረጃ: ይህ በጳውሎስ ታሪክ ውስጥ አዲስ ስለተፈጠረ ነገር ነው፡፡ አይሁዳዊያን ጳውሎስን ለመግደል ተማከሩ፡፡ ተማማሉ "አንድ ነገር ለማድረግ በመደበኛ ሁኔታ መስማማት" አርባ ወንዶች "40 ወንዶች" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers)