am_tn/act/23/09.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 9-10

ከዚህም የተነሣ ከፍተኛ ኹከት ተነሣ “ስለዚህም” የሚለው ቃል አሁን የሆነው ነገር የሆነበት ምክንያት ከዚህ በፊት ከሆነው ነገር የተነሣ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ከዚህ በፊት የተከናወወነው ነገር ጳውሎስ ስለ ትንሳዔ ያለውን እምነት መግለጹ ነበር፡፡ መናፍስት ወይን መለአክት ቢያናግሩትስ? ፈርሳዊያን መላእክት እና መናስፍት እንዳሉና ከሰዎች ጋር እንደሚነጋገሩ በመግለጽ ሳዱቃዊያንን ገሰጾዋቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "መላእክት ወይም መናፈስት ተናግረውት ይሆናል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hypo) ጳውሎስን እንደ ጨርቅ ልበጣጥሱ ፈለጉ "አካለዊ ጉዳት ባደረሱበት ነበር" በጉልበት ወሰዱት "ጳውሎስን በጉልበት ወሰዱት" ወደ ወታደሮች ካምፕ ወሰዱት ይህንን በ ACT 21:34 ላይ ምን ብለህ እንደ ተረጎምከው ተመልከት፡፡