am_tn/act/23/06.md

567 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 6-8

ተፈርዶብኛል "አንተ በእኔ ላይ ፈርደሃል" ሸንጎው እርስ በእርሱ ተከፋፈለ "የሸነንጎው አባላት መስማማት አልቻሉም" ትንሰዔ የለም፣ መላእክት እና መናፈስት የሉም አማራጭ ትርጉሞች 1) በትንሳዔ፣ በመለአክት ወይም በመናፍስ አያምኑም ወይም 2) እግዚአብሔር ሰዎች እን መለአክት ወይም መናፍስት አድርጎ ሰዎችን ከሞት አያስነሳም፡፡