am_tn/act/23/04.md

948 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 4-5

የእግዚአብሔርን ሊቀ ካህን እንደዚህ እንዴት ትሰድባለህ? ሰዎቹ ይህንን ጥያቄ በመጠቀም ጳውሎስ የተናገረው ነገር አግባብነት እንዳሌለው ለማሳየት ጥረት አድረገዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የእግዚአብሔር ሊቀ ካህን አትሳደብ!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ወንድም እኔ ይህ ሰው ሊቀ ካህን መሆኑን አላወኩም ነበር አማራጭ ትርጉሞች 1) "ጳውሎስ አላወቀም ነበር ምክንያቱ የዚህ ሰው ሁኔታው ሁሉ እንደ ሊቀ ካህን አይደለም" ወይም 2) "ጳውሎስ ከኢየሩሳሌ ለብዙ ጊዜያት ርቆ ስለነበር አዲስ ሊቀ ካህን መሾሙን አያውቅም ነበር፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-irony]])