am_tn/act/22/19.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 19-21

አያያዥ ዓረፈተ ነገር: በዚህ ክፍል ውስጥ ጳውሎስ ኢየሱስን በራዕይ መመልከቱን መተረኩን ያበቃል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ይህ ንግግሩ በኢየሩሳሌም ለነበሩት የእርሱን ንግግር ተሰብስበው ያደምጡ ለነበሩት ሰዎች ያደረገው ንግግር ማብቂያም ነው፡፡ እነርሱ ራሳቸው ያውቁታል ይህ የሚያመለክተው በኢየሩሳሌም የነበሩትን የማያምኑ አይሁዳዊያንን ነው፡፡ "በግርፋት ቀጥተው ሊለቁት አሰቡ" በሁሉም ምኩራቦች ውስጥ ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ዙሪያ ባሉ ምኩራቦች ውስጥ የሚሳተፍ ማንኛውንም የአይሁድ አማኝ ይፈልግ ነበር፡፡ የእስጥፋኖስ ደም . . . በእርሱ ላይ ተረጭቶ ነበር ይህ የአነጋገር ዘይቤ ጥቅም ላይ የሚውለው አንድ ሰው ተገደለ ብሎ ለመግለጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እስጥፋኖስን ገደሉት፡፡" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])