am_tn/act/22/17.md

496 B

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 17-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለተሰበሰበው ሕዝብ ስለተመለከተው የኢየሱስ ራዕይ መናገር ጀመረ፡፡ ራዕይ ተሰጠኝ "ራዕይ ተገለጠልኝ" ወይም "እግዚአብሔር ለእኔ ራዕይ ሰጠኝ" እንዲህ ሲለኝ አየሁት "እንዲህ ስለኝ ኢየሱስን አየሁት" አልተቀበሉትም "በኢየሩሳሌም ያሉት አልተቀበሉትም"