am_tn/act/22/14.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 14-16

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ የገዛ ታሪኩን እየተናገረ አናንያስ የተናረወን ነገር መናገሩን ቀጥሏል፡፡ ይህ ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ለነበሩተ ሰዎች ያደረገው ንግግር ነው፡፡ ከዚያም እንዲህ አለ "ከዚያም አናናስ እንዲህ አለ" የእርሱ ፈቃድ "እግዚአብሔር ያቀደው እና እንዲሆን ያደረገውን ነገር" ምን ትጠብቃለህ? ይህ ጥያቄ ጳውሎስ እንዲጠመቅ ለማበረታታት የቀረበ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ብዙ አትጠብቅ!" ወይም "ብዙ አትዘገይ!" (UDB). (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ኃጢአትን ታጠብ ልክ ሰውነትን በመታጠብ በሰውነት ላይ ያለን ቆሻሻ እንደሚናስወግድ ሁሉ የኃጢአት ይቅርታን ለማግኘት የኢየሱስን ስም መጥራት የሰውን ውስጥ ከኃጢአት ያነጻል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "የኃጢአት ይቅርታን ለማግኘት መጠየቅ፡፡" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])