am_tn/act/22/12.md

641 B

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 12-13

እንደ ሕጉ ከሆነ እኔ ከሌሎች ሁሉ ይልቅ የተሰጠሁ ነበርኩ አናኒያስ የእግዚአብሔር ሕግ በመጠበቅ ረገድ በጣም ጥንቁቅ ነበር፡፡ የተመሠከረለት ነበር "በሌሎች ዘንድ ጥሩ ስም ነበረው" በተመሳሳይ ሰዓት ይህ ወዲያው የሆነን ነገር ለመግለጽ ጥቅም ላይ የሚለው የተለመደ መንገድ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በዚያው ወቅት" ወይም "ወዲያውም፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)