am_tn/act/22/06.md

384 B

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 6-8

እንዲህ ሆነ ጳውሎስ ይህንን መንገድ መከተል ከመጀመሩ በፊት የሆነውን ነገር ነከመናገር በደማስቆስ መንገድ ላይ ጌታ እንዴት እንደጠራው ወደ መናገር ያደረገውን ሽግግር ያሳይለት ዘንድ ይህንን ሀረግ ተጠቅሟል፡፡