am_tn/act/22/03.md

2.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 3-5

በዚህች ከተማ በገማሊያ እግር ሥር ሆኜ ተምሬያለሁ "በዚሁ በኢየሩሳሌም ውስጥ ገማሊያ በተባለው መምህር ተማሪ ነበርኩኝ" የቀደምት አባቶቻችን ሕግ በደንብ እከተል ዘንድ በደንብ ተምሬያለሁ አማራጭ ትርጉም: "እነርሱ የአባቶቻችን ሕግ መከተል እችል ዘንድ በሚገባ አስተምረውኛል" ወይም "የተማሪኩት ትምህርትም የአባቶቻችን ሕግጋት በትክክል መከተል እንዲችል ነው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ለእግዚአብሔር የቀናው ነኝ "የእግዚአብሔር ፈቃድ እንደሆነ የማምነውን ነገር የማደርገው ከልቤ ነው" ወይም "እኔ ለእግዚአብሔር የማደርገውን አገልግሎት የማደርገው በሙሉ ልቤ ነው" ዛሬ እናንተ ሁላችሁ እንደሚታደረጉት ጳውሎስ ራሱን ከሕዝቡ ጋር በማነጻጸር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እናንተ ሁላችሁ ዛሬ እንደሚታደርጉት" ወይም "ዛሬ እንደሚታደረጉት ሁሉ፡፡" በዚህ መልኩ በዚህ ሥፍራ ላይ “መልኩ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በኢየሩሳሌው ውስጥ በአንድ ሥፍራ የተሰበሰቡትን አማኞችን ነው፡፡ ይህንን በ ACT 9:2 ምን ብለህ እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ ለመግደል ይህንን መንገድ የሚከተሉ ሰዎች ለመግደል ጳውሎስ ፈቃደኛ ነበር፡፡ ምስክር በመሆን "በመመስከር" ወይም "ምስክር በመሆን" ከእርሱ ደብዳቤ ተቀብዬ ነበር "ከሊቀ ካህናት እና ሽማግሌዎች ደብዳቤ ተቀብዬ ነበር" አሥሬ አመጣቸው ዘንድ ትዕዛዝን ተቀብዬለሁ አመራጭ ትርጉም: "በሠንሰለት አስሬ አመጣቸው ዘንድ ትዕዛዝ ሰጥተውኝ ነበር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])