am_tn/act/22/01.md

935 B

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 1-2

አጠቃላይ መረጃ: ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ውስጥ ለተሰበሰበው ሕዝብ መናገር ጀመረ፡፡ በቁጥር 2 ላይ ጳውሎስ እየጠናገረ ሳይሆን የኃላ ታሪክ መረጃ እየተሰጠ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) ወንድሞች እና አባቶች ይህ በጳውሎስ እድሜ ላይ ላሉ ሰዎች እንዲሁም ከእርሱ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎችን በትህትና መናገር ነው፡፡ የመከራከሪያ ሀሳቤን አድምጡኝ "እባካቸሁ የመከራከሪያ ሀሳቤን አድምጡ" ይህንንም አሁን አቀርብላችኋለሁ "አሁን እኔ ለእናንተ አቀረባለሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) በዕብራይስጥ ቋንቋ "በእነርሱ የዕብራይስጥ ቋንቋ"