am_tn/act/21/25.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 21፡ 25-26

አያያዥ ዓረፍ ነገር: በኢየሩሳሌም የነበሩት ሽማግሌዎች ለጳውሎስ ምላሽ መስጠትን ጨረሱ፡፡ እንዲህ ብለን ጻፍን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሽማግሌዎችን ነው፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive) ታንቆ ከሞተ "ሳይታረደ የሞተን እንስሳ ለምግበት ከመጠመቀም" ራሱን ከእነርሱ ጋር ያንጻ ወደ ቤተ መቅዱስ አከባቢ አይሁዳዊያን የመነጻት ሥርዓትን ይፈጽማሉ፡፡ይህ የመንጻት ሥርዓት አይሁዳዊያን ከአሕዛብ ጋር ከመገናኘት ጋር የተገናኘ ነው፡፡ የመንጻት ቀን ይህ የመንጻት ሥርዓት ወደ መቅደሱ አከባቢ ከሚደረገው የመንጻር ሥርዓት የተለየ ነው፡፡ መስዋእት እስኪሰጥ ድረስ "እንስሳትን ለመስዋእትነት ከማቅረባቸው በፊት"