am_tn/act/20/36.md

910 B

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 36-38

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ይህ ጳውሎስ በኤፌሶን ካሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር ያደረገውን ጸሎት የተዘገበበት ታሪክ ማብቂያ ነው፡፡ በጳውሎስ አንገት ላይ ተጠመጠመ "አጥብቆ አቀፈው" ወይም "እጆቻውን በእርሱ ዙሪያ አኖሩ" ሳሙት በመካከለኛው ምስራቅ አንድን ሰው ጉንጩን መሳም ወንድማማችነትን ወይም ጓደኝነት የሚያሳይ ነው፡፡ እንደገና ፊቱን አያዩትም በዚህ ሥፍራ “ፊት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የጳውሎስን ሙሉ አካልን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ በዚህ መድር ላጥ እንደገና በሥጋ አታዩኝም፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche)