am_tn/act/20/25.md

943 B

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 25-27

እናንተን ሁላችሁንም አወቃለሁl "እናንተ ሁላችሁ" የእግዚብሔርን መንግስት ለመስበክ አብሬያች የወጣሁት እናንተ "ስለ እግዚአብሔር መንግስት የሰበኩላችሁ እናንተ" ከእንግዲህ ፊቴን አታዩም በዚህ ሥፍራ ላይ “ፊት” የሚለው የፓውሎስ አካል የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ከእንግዲህ በምድር ላይ እኔን በሥጋ አተታዩኘንም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) እኔ የማንም ሰው ደም የለብኝም "ማንም ሰው በእግዚአብሔር በደለኛ ተደርጎ ቢፈረድበት በእኔ ምከክንያት ግን አይሆንም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)