am_tn/act/20/13.md

1.6 KiB

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 13-14

አጠቃላይ መረጃ: ጳውሎስ እና የአገልግሎት ባልደረቦቹ ጉዞዋቸውን ቀጥለዋል፡፡ እኛ ራሳችን ሄድን በዚህ ሥፍራ ላይ “ራሳችን” የሚለው ቃ የገባው አጽኖት ለመስጠት ሲሆን ይህ ሉቃስን እና የጳውሎስ የአገልግሎት አጋሮች የሆኑትን እና ከእርሱ ጋር በመርከብ የተጓዙትን እና ያልተጓዙት የሚለይ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ወደ አሶን በመርከብ ጉዞ ጀመረን አሶን በአሁኗ ባህሬን፣ የቱርክ የወደብ ከተማ ከሆነች ከአጌን ሀይቅ አከባቢ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) እርሱ ራሱ ይፈልግ ነበር "ጳውሎስ ፍላጎት ነበረው" (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]]) እርሱ እኛ ወሰድነው በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሉቃስን እና ከእርሱ ጋር የተጓዙትን እንጂ ጳውሎስን አይደለም፡፡ (ተመልትከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ወደ ሚጢሊኒ መጣን፤ ሚጢኒሊ በቱሪክ ሀገር ውስጥ በሚገኘው የኤአን ሐይቅ ዙሪያ የሚትገኝ የዘመኗ ሚጢሊኒ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])