am_tn/act/20/09.md

602 B

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 9-10

ጥልቅ የሆነ እንቅልፍ ወድቆ ነበር በጣም ከመተኛቱ የተነሳ ቢቀሰቅሱት እንኳ አይሰማም፡፡ ሦስተኛው ፎቅ "ከምድር ቤቱ በተጨማሪ ሁለት ፎቆች ያሉት ቤት" ከመሬት ስያነሱት ሞቶ ነበር ያለበትን ሁኔታ ለማጣራት ወደታች ሄደው ስመለከቱት ሞቶ አገኙት፡፡ ከዚያም እንዲህ አለ "ከዚያም ጳውሎስ እንዲህ አለ" አልሞተም በሕይወት አለ "አውጤኪስ በሕይወት አለ"