am_tn/act/20/01.md

948 B

የሐዋርያት ሥራ 20፡1-3

አጠቃላይ መረጃ ጳውሎስ ጉዞውን ቀጠለ ከሁከቱ በኃላ ከረብሻው በኃላ ውይም ከህዘቡ ዘመጽ ቀጥሎ ተሰናበታቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ ሲለያዩ ይሰነባበታሉ፡፡ አማረጭ ትረጉም፡- ደህና ሁኑ አላቸው፡፡ አማኞችን በጣም አበረታታተቸወ፡፡ አመኞችን ለማበረታታት ብዙ ነግረ ተናገረ በዚያም ሶስት ወር አሳለፈ በዚያም ሶስት ወር ተቀመጠ በጳውሎስ ላይ አይሁዳውያን አሴሩበት አማረጭ ትርጉም፡- አይሁዳውያን አሴሩበት፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ሴራ ጠነሰሰ(ተሴረ) የድብቅ እቅድ ተዘጋጀ ወደሶሪያ በመርከብ ሊሄድ ነበር ወደ ሶሪያ በመርከብ ለመሄድ ዝግጁ ነበር፡፡