am_tn/act/19/38.md

694 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡38-41

አያያዥ ጽሁፍ የከተማው ጸሃፊ ለህዝቡ ሚያደርገውን ንግግግር ጨረሰ ስለዚህ ይህ ቃል የሚያገለግለው ቀደሞ በተባለ ነገር ምክንያት የሚባልን ሌላ ነገር ለመግለፅ ነው;; በዚህ ጊዜ ይህ ቃል የሚያመለክተው ድሜጥሮስ ጋይዬስና አርስጥሮኮስ ሌቦችና ተሳዳቢዎች አይደሉም ብሎ የተናገረውን ACT 19:37 ነው፡፡ አገረ ገዢ ይህ በሮሜ አውራጃ ላይ የተሸመ አስተዳዳሪ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-unknown)