am_tn/act/19/23.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 23-25

አጠቃላይ መረጃ ይህ ታሪክ ጳውሎስ በኤፌሶን እያለ ስለተከሰተው የህዝብ አመጽ ጅማሬ ነው ፡፡ ድሜጥሮስ በዚህ ታሪክ ውስጥ ተካቷል ታላቅ ሁከት የህዝብ አመጽ ሊቀሰቀስ ያለበት ሁኔታ መንገዱ ይህ ቃል ክርስትናን ለመግለጽ ጥቅም ላይ ይውል ነበር አንጥረኛ አንጥረኛ የእጅ ሙያ ያለው ብርን በማቅለጥ የሀውልት ቅርጽና ጌጣጌጥ የሚሰራ ሰው ነው ድሜጥሮስ የሚባል ድሜጥሮስ በኤፌሶን የሚኖር አንጥረኛ ሲሆን ጳውሎስንና በኤፌሶን የምትገኘውን አጥቢያ ቤተክርስቲያንን ይቃወም ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) በብር ሀውልቶችን የሚሰራ…ለአንጥረኞችም ብዙ ትርፍ የሚያስገኝ ይህ ስለ ድሜጥሮስ የጀርባ ታሪክ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) አርጤምስ ምስል ትልቁ የአርጤምስ ቤተመቅደስ በኤፌሶን ይገኝ ነበር፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ብዙ ትርፍ አስገኘ በአርጤምስ ምስል የተሰሩ ብዙ ሐውልቶችን ሸጠ፡፡