am_tn/act/19/21.md

955 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 21-22

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ጳውሎስ ወደ እየሩሳሌም ለመሄድ መወሰኑን ተናገረ ነገር ግን ከኤፌሶን ገና አልወጣም ጳውሎስ አገልግሎቱን ፈጸመ (ጨረሰ) ጳውሎስ እግዚአብሔር በኤፌሶን እንዲሰራ የሰጠውን ስራ ጨረሰ በመንፈስ ሆኖ ወሰነ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮች 1 ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ወሰነ ወይም 2 መንፈስ ጳውሎስን ወደ ውሳኔ መራው ሜቄዶኒያ እና አካያ እነዚህ አውራጃዎች የአሁኑ ጊዜ ግሪክ የሚባላው ቦታ ናቸው ሮሜን አይ ዘንድ ይገባኛል ወደ ሮሜ መሄድ አለብኝ ነገር ግን ራሱ ለጥቂት ጊዜ በእሲያ ቆየ በቀጣዮቹ ጥቂት ቁጥሮች ውስጥ ጳውሎስ በኤፌሶን እንደቆየ