am_tn/act/19/18.md

745 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 18-20

አያያዥ ዓረፍ ነገር ይህ አይሁዳዊያኑ አስማተኞች ታሪክ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ (ተመልከት: End of Story) መጽሐፍቶቻቸውን ሰበሰቡ *መጽሐፍት አስማታዎ ድግምቶችና መመሪያዎች የተጻፈባቸው ጥቅልሎች ናቸው ሁሉም እያዩ *በሰው ሁሉ ፊት የብር ሳንቲሞች *አንድ የብር ሳንቲም ለአንድ የጉልበት ሰራተኛ ቀን ደሞዙ ነበር የጌታ ቃል በሐይልና በስፋት ተሰራጨ *ስለ ጌታ የሚነገረው መልዕክት በጣም በተሳካ ሁኔታ መሰራጨትና ተጽዕኖ ማምጣት ጀመረ፡፡