am_tn/act/19/11.md

369 B

የሐዋሪያት ሥራ 19፡ 11-12

በጳውሎስ እጅ በጳውሎስ በኩል ከጳውሎስ ልብስ ዘርፍና ከመጠምጠሚያው ጫፍ ሲወስዱ አማራጭ ትርጉም ፡ በጳውሎስ የተነኩ የልብስ ዘርፎችና የመጠምጠሚያ ጫፎች በድዊያን ወይም በታመሙ ሰዎች ላይ ሲደረጉ፡፡