am_tn/act/19/08.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 8-10

ጳውሎስ ወደ ምኩራብ ገብቶ ለሶስት ወራት ያህል በግልጥ አስተማረ አማራጭ ትርጉም፡ ጳውሎስ ለሶስት ወራት በየቀኑ ( በየጊዜው ) በምኩራብ የሚደረጉ ጉባኤዎችን በመካፈል በዚያ ቦታ በድፍረት ይናገር ነበር ሰዎችን እያሳመነ እየተናገረ ስለነበርው እውነት ሰዎችን ለማሳመን ሞከረ ክፉ ነገርን መናገር መጥፎ ንግግሮችን ( ነገሮችን ) መናገር የክርስቶስ መንገድ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ያለ ደኀንነት በእሲያ የሚኖሩ ሁሉ ሰሙ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮች 1 ጳውሎስ በመላው እሲያ ለሚኖሩ ብዙ ሰዎች ወንጌልን መሰከረ ወይም 2 የጳውሎስ መልዕክት ከመላው እሲያ ወደ ኤፌሶን በሚመጡ ሰዎች አማካኝነት ወደ ሁሉም የእሲያ አካባቢዎች ተዳረሰ፡፡